ከ«መስኪአጝ-ኑና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''መስኪአጝ-ኑና''' በ''ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር'' ዘንድ በሱመርኡር ከተማ ላይ የንጉሥ [[መስ-...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''መስኪአጝ-ኑና''' በ''[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]]'' ዘንድ በ[[ሱመር]] በ[[ኡር]] ከተማ ላይ የንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ልጅና ተከታይ ነበረ። 36 አመት ሙሉ እንደ ነገሠ ሲል ይህ ግን ታማኝ መረጃ አይደለም። ከ[[ሥነ ቅርስ]] ኅልውነቱ አልተረጋገጠም፣ ነገር ግን ''[[የቱማል ጽሑፍ]]'' በሚባለው መዝገብ መሠረት ከአባቱ መስ-አኔ-ፓዳ ቀጥሎ የ[[ኒፑር]] መቅደስ ጠባቂ ነበረ።
 
በዝርዝሩ ዘንድ ከመስኪአጝ-ኑና በኋላ ኤሉሉ እና ባሉሉ በኡር ነገሡ፣ ከዚያ [[ኤላም|ኤላማዊው]] [[የአዋን ሥርወ መንግሥት]] ተነሥቶ ሱመርን ልጊዜውለጊዜው ያዘ። ስለ ኤሉሉ እና ባሉሉ ግን አንዳችም ቅርስ ወይም ጥቅስ አልተገኘምና በሱመር ላዕላይነቱን እንደ ያዙ አጠያያቂ ነው። ስለዚህ ኤላም የገባ በመስኪአጝ-ኑና ዘመን መጨረሻ (ምናልባት 2305 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነበር ይመስላል፤ ኤሉሉ እና ባሉሉም ምናልባት የኡር ከንቲባዎች ብቻ ሊሆኑ ይቻላል።
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]