ከ«መንኮራኩር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Soyuz 19 (Apollo Soyuz Test Project) spacecraft.jpg|thumb|200px|መንኮራኩር]]
'''መንኮራኩር''' (''spaceship'') ወደ [[ጠፈር]] ለመጓዝ የሚያገለግል ዘመናዊ ማሽን ነው። እነዚህ የማሽን ዓይነቶች ለተለያዩ ጥቅሞች ይውላሉ። ከነዚህም ጥቅሞች መካከል እንደ [[መገናኛ]]፣ [[መሬት]]ን ለመቃኘት እንዲሁም [[የአየር ሁኔታ ትንበያ]] ለማዘጋጀት የሚሉት ይገኙበታል። የመጀመሪያው የጠፈር መንኮራኩር የተመነጠቀው እ.ኤ.አ በ1957 ጥቅምት 4 ነበር። ስምዋም ስፑትኒክ 1 ትባላለች።
 
{{መዋቅር}}