ከ«ሜሪላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: gag:Maryland
No edit summary
መስመር፡ 21፦
ስቴት_ምዕጻረ_ቃል = MD|
ስቴት_ድሕረ_ገጽ = http://www.maryland.gov www.maryland.gov}}
'''ሜሪላንድ''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Maryland) በ[[አሜሪካ]] የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ ስቴቶች [[ፔንስልቫኚያ]] ፣ [[ቨርጂኚያ]] ፣ [[ዌስት ቨርጂኚያ]] ፣ እና [[ዴላዌር]] እያሉ፤ ደግሞ በ[[ዋሽንግተን ዲ.ሲ.|ኮለምቢያ ክልል]] ([[ዋሽንግተን ዲ.ሲ.]])ና በ[[አትላንቲክ ውቂያኖስ]] ትወሰናለች። [[የቼሳፒክ ወሽመጥ]] ስቴቱን መሃል ለመሃል ይከፍለዋል። የሜሪላንድ ከፍተኛ ቦታ የ[[ባክቦን ተራራ]] ጫፍ ነው። የሜሪላንድ አየር ሁኔታ ከቦታ ቦታ ይለያያል። የምስራቅ ክፍሉ ሞቃታማ በጋና መካከለኛ ክረምት የአየር ሁኔታ ሲኖረው የምዕራብ ክፍሉ ደግሞ መካከለኛ በጋ እና በጣም ቀዝቃዛ ክረምት አለው። የሜሪላንድ ጠቅላላ ምርቶች በ[[2003 እ.ኤ.ኣ.]] ወደ 212 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ነው። በዚሁ ዓመት የአንድ ሰው የዓመታዊ ገቢ በኣማካይ 37,446 የአሜሪካን ዶላር ነበር ፣ ከአገሩ 5ኛ። ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ወታደራዊ ካምፖች እና የሳየንስና የሕክምና ኢንስትቲዩቶች በዚሁ ስቴት ይገኛሉ። የስቴቱ ዋና ያውሮፕላን ማረፊያ [[ባልቲሞር-ዋሽንግተን ዓለም አቀፍ ያውሮፕላን ማረፊያ]] (BWI) ነው። በ[[1996]] የሜሪላንድ ጠቅላላ የህዝብ ብዛት 5,558,058 ነው ተብሎ ይገመታል። ከዚሁ ውስጥም 583,900ቹ ወይም 10.6 በመቶ ሌላ ስቴት ወይም አገር የተወለዱ ነዋሪዎች ናቸው። አብዛኛው ህዝብ የስቴቱ መዓከላዊ ክፍል ውስጥ ይኖራል።
 
'''ሜሪላንድ'''(Maryland) በ[[አሜሪካ]] የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ ስቴቶች [[ፔንስልቫኚያ]] ፣ [[ቨርጂኚያ]] ፣ [[ዌስት ቨርጂኚያ]] ፣ እና [[ዴላዌር]] እያሉ፤ ደግሞ በ[[ዋሽንግተን ዲ.ሲ.|ኮለምቢያ ክልል]] ([[ዋሽንግተን ዲ.ሲ.]])ና በ[[አትላንቲክ ውቂያኖስ]] ትወሰናለች። [[የቼሳፒክ ወሽመጥ]] ስቴቱን መሃል ለመሃል ይከፍለዋል። የሜሪላንድ ከፍተኛ ቦታ የ[[ባክቦን ተራራ]] ጫፍ ነው። የሜሪላንድ አየር ሁኔታ ከቦታ ቦታ ይለያያል። የምስራቅ ክፍሉ ሞቃታማ በጋና መካከለኛ ክረምት የአየር ሁኔታ ሲኖረው የምዕራብ ክፍሉ ደግሞ መካከለኛ በጋ እና በጣም ቀዝቃዛ ክረምት አለው። የሜሪላንድ ጠቅላላ ምርቶች በ[[2003 እ.ኤ.ኣ.]] ወደ 212 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ነው። በዚሁ ዓመት የአንድ ሰው የዓመታዊ ገቢ በኣማካይ 37,446 የአሜሪካን ዶላር ነበር ፣ ከአገሩ 5ኛ። ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ወታደራዊ ካምፖች እና የሳየንስና የሕክምና ኢንስትቲዩቶች በዚሁ ስቴት ይገኛሉ። የስቴቱ ዋና ያውሮፕላን ማረፊያ [[ባልቲሞር-ዋሽንግተን ዓለም አቀፍ ያውሮፕላን ማረፊያ]] (BWI) ነው። በ[[1996]] የሜሪላንድ ጠቅላላ የህዝብ ብዛት 5,558,058 ነው ተብሎ ይገመታል። ከዚሁ ውስጥም 583,900ቹ ወይም 10.6 በመቶ ሌላ ስቴት ወይም አገር የተወለዱ ነዋሪዎች ናቸው። አብዛኛው ህዝብ የስቴቱ መዓከላዊ ክፍል ውስጥ ይኖራል።
 
== ህዝብ ==