ከ«1 ኢድሪስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
typo
መስመር፡ 2፦
'''1 ኢድሪስ''' ([[አረብኛ]]፦ إدريس الأو ሙሉ ስም፦ '''ሳዪድ ሙሐማድ ኢድሪስ ቢን ሙሐማድ አል-ማህዲ አስ-ሰኑሢ''') ከ[[1944]] እስከ [[1961]] ዓ.ም. ድረስ የ[[ሊቢያ]] ንጉሥ ነበሩ። እንዲሁም ከ[[1908]] ዓ.ም. ጀምሮ የ[[ሰኑሢ]] [[እስልምና]] ወገን አለቃ ነበሩ።
 
በ[[1912]] ዓ.ም. ሊቢያ የ[[ጣልያን]] ግዛት በሆነበት ጊዜ፣ ኢድሪስ የ[[ቀሬናይካ]] ክፍላገር [[ኤሚር]] የሚል ማዕረግ አገኙ። በተጨማሪ በ[[1914]] ዓ.ም. የ[[ትሪፖሊታኒያ]] ክፍላገር ኤሚር ሆኑ። ዳሩ ግን በዚያ አመት ከጣልያኖች ጋር በመጣላት ወደ [[ግብጽ]] ሔዱ። በ[[2ኛው ዓለማዊ ጦርነት]] ጣልያኖች ከተሸነፉ በኋላ ኢድሪስ ወደ አገራቸው ተመለሱ። በ1944 ዓ.ም. አዲሱ የሊቢያ መንግሥት በተመሠረተ ጊዜ «የሊቢይየሊቢያ ንጉሥ» የሚል ማዕረግ ተሰጡ።
 
[[ስዕል:King Idris I of Libya August 15, 1965.jpg|thumb|left|100px|ንጉስ ኢድሪስ በ1957 ዓ.ም.]]