ከ«ኡር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px|ኡር ከተማ በደቡብ ሱመር '''ኡር''' (ሱመርኛ፦ ''ኡሪም''፤ አካድኛ፦ ''ኡሩ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ኡር እጅግ ጥንታዊ መሆኑ ይመዘገባል። ''የዱሙዚድ ሕልም'' በተባለ ትውፊት፣ የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ|ዱሙዚድ]] ከቅንጦቱ በተገለበጠው ጊዜ፣ ያባረሩት አመጸኛ ረሃብተኞች ከኡርና ከሌሎች የሱመር ከተሞች እንደ መጡ ይነግረናል። በኡር ፍርስራሽ ውስጥ፣ የከተማው መጀመርያ ነገሥታት መቃብሮች ተገኝተዋል፤ ከነኚህም ውስጥ የንጉሦች [[አካላምዱግ]]ና [[መስካላምዱግ]]፣ የንግሥት [[ፑአቢ]]ም መቃብሮች አሉ። የመስካላምዱግ ልጅ ንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ኡሩክ፣ [[ኪሽ]]ና [[ኒፑር]]ን ይዞ የሱመርን ላዕላይነት ለኡር መንግሥት መሰረተ። ይህ የኡር 1ኛው ሥርወ መንግሥት ይባላል። በዚህ ስርወ መንግሥት መጨረሻ፣ ኡር ድል ሆኖ ሥልጣኑ ወደ [[ኤላም]] ከተማ ወደ [[አዋን]] እንደ ተወሰደ በ[[ሱመር ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ ይተረካል።
 
ከዚያበ22ኛ ምናልባትክፍለ 120-170ዘመን አመት በኋላዓክልበ. የኡር 2ኛው ሥርወ መንግሥት ነገስታት [[ናኒ]] እና [[መስኪአጝ-ናና]] በሱመር ላዕላይነት ገዙ፤ ስለዚህ ሥርወ መንግሥት ግን ብዙ አይዘገብም፤ የ[[አዳብ]] መንግስት በንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] ሥር ተከትውለው። ከ[[አካድ]] መንግሥትና ከ[[ጉታውያን]] ግዛት በኋላ በሆነ ዘመን፣ ዝነኛ የሆነ [[የኡር 3ኛው ሥርወ መንግሥት]] ተነሣ። መጀመርያው ንጉሡ [[ኡር-ናሙ]] [[የኡር-ናሙ ሕግጋት]]ን (1983 ዓክልበ.) አወጣ።
 
በዚህ ታላቅ የኡር መንግሥት መጨረሻ ወቅት አገሩ በረሃብ፣ በአውሎ ንፋስና በጦርነት ተፈተነ። [[አሞራውያን]] የተባለው ሕዝብ በብዛት በሱመር ውስጥ ሠፍሮ ነበር። [[ኢሲን]] የተባለው ከተማ ከኡር ነጻ ወጥቶ ለራሱ ራስ-ገዥ መንግሥት ሆነ። በመጨረሻ (19501879 ዓክልበ. ያህል) የኡር ጠላቶች ኤላማውያን ኡርን ዘርፈው አጠፉት፤ ከዚያ በኋላ የኡር ሥልጣን ወድቆ ኢሲን ከተማ የደቡብ ሜስጶጦምያ ዋና ሥልጣን ሆነ።
 
==የኡር ነገሥታት==
([[ኡልትራ አጭር]])
 
===የኡር 1ኛ መንግሥት===
 
* 2340-2310 ግድም - [[መስ-አኤ-ፓዳ]]
* 2310-2305 ግ. - [[መስኪአጝ-ኑና]]
 
===የኡር 2ኛ መንግሥት===
 
* 2182-2180 ግ. - [[ናኒ]]
* 2180-2131 ግ. - [[መስኪአጝ-ናና]]
 
===የኡር 3ኛ መንግሥት===
 
* 1984-1964 ዓክልበ. - [[ኡር-ናሙ]]
* 1964-1918 ዓክልበ. - [[ሹልጊ]]
* 1918-1909 ዓክልበ. - [[አማር-ሲን]]
* 1909-1901 ዓክልበ. - [[ሹ-ሲን]]
* 1901-1879 ዓክልበ. - [[ኢቢ-ሲን]]
 
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኡር» የተወሰደ