ከ«ጥንታዊ እንግሊዝኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
ጥንታዊ እንግሊዝኛ በርካታ ተመሳሳይ ቀበሌኞች ነበሩት። በተለይ በስሜን እንግሊዝ የኖሩት የ[[አንገሎች]] መነጋገርያ በደቡብ ከኖሩት ከ[[ሴክሶች]] ትንሽ ተለያየ።
 
ከ800 ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ ስሜኑ በ[[ቫይኪንጎች]] ስለተወረረ በንጉስ [[አልፍሬድ]] ጊዜ የሴክሶች ቀበሌኛ ይፋዊ ሁኔታ አገኘ። ቢሆንም የቫይኪንጎች ቋንቋ [[ኖርስኛ]] ከጥንታዊ እንግሊዝኛ ጋር ዝምድና ነበረውና ከኖርስኛ አያሌው ቃላት ወደ እንግሊዝኛ ገቡ። ለምሳሌ የእንግሊዝኛ ቃላት ''sky'' /ስካይ/ (ሰማይ) ''leg'' /ለግ/ (እግር) እና ''they'' /ዘይ/ (እነሱ) የደረሱ ከኖርስኛ ነበር። በእንግሊዝ ኗሪዎች ቋንቋ (በጥንታዊ እንግሊዝኛ) እነዚህ ቃላት 'ሄዮቮን'፣ 'ሽያንካ' እና 'ሂዬ' ሆነው ነበር።
 
የተማሩ ሰዎች (መምህራን ወይም ቄሶች) በብዛት የ[[ሮማይስጥ]] ዕውቀት ስለነበራቸው ደግሞ ከሮማይስጥ ተጽእኖ አንዳንድ ቃላት የዛኔ ወደ እንግሊዝኛ ገቡ። ንጉሥ አልፍሬድ እራሳቸው ብዙ መጻሕፍት ከሮማይስጥ አስተረጎሙ።