ከ«ሪም-ሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''1 ሪም-ሲን''' ከ1734 እስከ 1675 ዓክልበ. (''[[ኡልትራ አጭሩ አቆጣጠር]]'') የ[[ላርሳ]] ንጉሥ ነበረ።
 
ሪም-ሲን በ1734 ዓክልበ. ወንድሙን [[ዋራድ-ሲን]]ን በላርሳ ዙፋን ተከተለው። ስለዚህ አባቱ ኤላማዊው አለቃ [[ኩዱር-ማቡግ]] እንደ ነበር ይመስላል። በ1721 ጎረቤቶቹ [[ባቢሎን]]፣ [[ኡሩክ]]፣ [[ራፒቁም]]ና [[ኢሲን]] ላርሳን ለመቃወም በውል ተባበሩ። ሪም-ሲን ግን ሁላቸውን በአንድ ውግያ አሸነፋቸውና መንግሥቱን ያስፋፋ ጀመረ። በ1714 ኡሩክን ዘረፈ። በ1712 ግን የባቢሎን ንጉስ [[ሲን-ሙባሊት]] ድል አደረገው። በ1710 ዓክልበ. የኢሲንን ግዛት ወረረው፣ በ1705 ኢሲንን ከመጨረሻ ንጉሱ ከ[[ዳሚቅ-ኢሉሹኢሊሹ]] ያዘ። ይህም በሪም-ሲን መንግሥት በ30ኛው አመት ሆነ።
 
በ1699 የባቢሎን ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] ኢሲንንና ኡሩክን ከሪም-ሲን ያዘ። በመጨረሻ በ1675 ዓክልበ. ሃሙራቢ ላርሳን ከበበው ከ6 ወር በኋላ ላርሳ ለባቢሎን ወደቀ።<ref>History of the Ancient World, Susan Wise Bauer, W.W. Norton & Company, Inc., 2007, ISBN 978-0-393-05974-8</ref>ይህም በሪም-ሲን 60ኛው አመት ሆነ።