ከ«የሀረም ጽሕፈቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ ማስተካከል: pt:Textos das Pirâmides; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''የሀረም ጽሕፈቶች''' በ[[ጥንታዊ ግብፅ መንግሥት]] ሀረሞች (ፒራሚዶች) ውስጥ፣ በውስጣዊ ግድግዳዎች ላይ የተቀረጹ የ[[ሃይሮግሊፍ]] መዝሙሮች ናቸው። እነዚህ አረመኔ መዝሙሮች ከ2837 ዓክልበ. ግ. ጀመሮ ተጽፈው<ref>[http://books.google.com/books?id=6VBJeCoDdTUC&pg=PA1&dq=2353+-+2323+%22pyramid+texts%22&ei=FW-BSL-rCpTyiwGJrcG8DQ&sig=ACfU3U1-mbNrZ44kBagmG86DWq7eAKXu1g The Ancient Egyptian Pyramid Texts]</ref>፣ እስከሚታስብ ድረስ ከዓለሙ መጀመርያው ሃይማኖታዊ ሰነዶች እነዚህ ናቸው።<ref>Richard H. Wilkinson, The Complete Gods and Goddesses of Ancient Egypt, Thames and Hudson, New York, 2003, p 6</ref> ጽሑፉ ሲተረጐም፣ የ«[[ሔሩ]]» ተከታዮች ወገን (ወይም ''ደቂቃ ሔሩ'') በ«ሴት» ተከታዮች ወገን ላይ የፈጸመውን ጨካኝ የጭራቅነት ሥነ ስርዓት የሚመሠክር ነው። በጥንታዊ ግብፅ [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ ይኸው ሴትና [[ቄንቲያመንቱ]] (ዖሴሮስ) ወንድሞች ሲሆኑ፣ ሔሩ የቄንቲያመንቱ ልጅ ነበረ። የጥንቱ መንግሥት ፈርዖኖችም ከሔሩና ከሴት ውኅደት እንደ ተወለዱ ያምኑ ነበር።
 
<references/>
መስመር፡ 23፦
[[no:Pyramidetekstene]]
[[pl:Teksty Piramid]]
[[pt:Textos das pirâmidesPirâmides]]
[[ru:Тексты пирамид]]
[[sv:Pyramidtexterna]]