ከ«ሃይድሮጅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: sq:Hidrogjen
መስመር፡ 1፦
'''ሀይድሮጅን'''
 
== ሃይድሮጅንና የውሃ ዘር ወይም ሃይድሮጅን ና ኦክሲጅን ከውሃ እንዴት እንደሚመረት ==
[[ስዕል:Hydrogenwater.jpg|300px|right|thumb| ከውሃ ሃይድሮጅንና ኦክሲጅን እራስህ አምርት]]
እያንዳንዱ የ[[ውሃ]] ሞለኪዩን ከሁለት የሃይድሮጅን አተም ና ከአንድ የ[[ኦክሲጅን]] አተም የተሰራ ነው። ነገር ግን እኒህ አተሞች በከፍተኛ ጉልበት ስለተጣበቁ እርስ በርሳቸውን አላቆ አተሞቹን ለማግኘት ጉልበት ያስፈልጋል። ለዚህ ተግባር የሚውሉ ብዙ መንገዶች ቢኖሩም፣ በጣም ቀላሉና ማንም ሰው እቤቱ እኒህን ጋዞች (ኦክሲጅን እና ሃይድሮጅን) ለማግኘት ሊጠቀምበት የሚችል መንገድ ቢኖር [[:en:electrolysis|ኤሌክትሮላይሲስ]] ይባላል።