ከ«መጋቢት ፲፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«መጋቢት 18» ወደ «መጋቢት ፲፰» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''መጋቢት ፲፰'''፣ በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፻፺፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የ[[በጋ]] ወቅት ፹፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፻፷፰ ዕለታት ሲቀሩ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፻፷፯ ቀናት ይቀራሉ።
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1870|፲፰፻፸]] ዓ/ም - [[ዮሐንስ ፬ኛ|አጼ ዮሐንስ]] እና ንጉሥ ምኒልክ በ[[ቦሩ ሜዳ]] ላይ ተገናኝተው የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ|ንጉሥ ምኒልክ]] የንጉሠ ነገሥቱን የበላይነት መቀበላቸውን እና አጼ ዮሐንስ ደግሞ የምኒልክን በሸዋ ላይ ንጉሥነታቸውን በመቀበል በመሀላ ታረቁ። ንጉሠ ነገሥቱ ለ[[ሸዋ]]ው ንጉሥ ምኒልክም ዘውድ ጫኑላቸው።
መስመር፡ 10፦
 
 
==ልደት==
 
 
 
==ዕለተ ሞት==
 
 
 
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/March_27