ከ«ኮረንቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:Lightning3.jpg|right|thumb|250px|alt=ብዙ መብረቆች ባንድ ላይ ሲወድቁ|[[መብረቅ]] የሚሰራው ከኮረንቲ ነው]]
ኮረንቲ ወይም ኤሌክትሪክ የሚባለው በገሃዱ አለም ውስጥ [[የኤሌክትሪክ ተሸካሚወች]] የኤሌክትሪክን ሃይል ይዘው ካንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ነው። ኮረንቲ እንግዲህ በተለያዩ ክስተቶች ዘንድ የመገኘት ባህርይ አለው። ለምሳሌ ያልን እንደሆን በ[[መብረቅ]]፣ ጸጉራችንን በሚዶ በማበጠር በሚነሳው ቋሚ ኮረንቲ እና እንዲሁም [[በኮረንቲና ማግኔት ማእበል ሜዳ]] ላይ ።
ኮረንቲ በሁለት ምድብ ይከፈላል። ይኽዉም በ እንግሊዝኛ አባባል ኦልተርኔት ከረንት ወይም ኤሲ በመባል ሲታወቅ ሁለተኛው ደግሞ ዳይሬክት ከረንት ወይም ዲሲ በመባል ይታወቃል። ኮረንቲ በሁለት ተቃራኒ አቅጣጫ የሚፈስ ከሆነ ኦልተርኔት ከረንት ወይም ኤሲ የሚባል ሲሆን ኮረንቲ በአንድ አቅጣጫ ብቻ የሚፈስ ከሆነ ዳይሬክት ከረንት ወይም ዲሲ ይባላል።[[ስዕል:በመባል ይታወቃል። ]]
{{መዋቅር}}