ከ«ቱሉዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: bug:Toulouse
Robot-assisted disambiguation: 2006 እ.ኤ.አ. - Changed link(s) to 1998
መስመር፡ 1፦
'''ቱሉሰ (Toulouse)''' በደቡብ፡ መሰራቅ፡ የምትገን፡ የ[[ፈረንሳይ]]፡ አራተኛ፡ ከተማ፡ ሰተሆን። አብዛኛዎቹ፡ ህንፃዎችዋ፡ የተሰሩት፤ ከሸክላ፡ በመሆኑ፡ «ወይንጠጆአማዋ፡ ከተማ» የሚለውን የቅፅል፡ ስም፡ እንድታገን፡ አድርጓታል። ቱሉስ፡ በተማሪ፡ ብዛትዋ፡ በዩንቨርስቲዎችዋ፡ በወይን፡ ጠጅ፡ በሚመስለው፡ አበባዋ፡ የኤር፡ ባስ (Air bus)፡ መቀመጫ፡ በመሆንዋ፡ ከምትታወቅባቸው፡ ነገሮች፡ ጭቂቶቹ፡ ናቸው።
በ[[2006 እ.ኤ.አ.1998]] የነዋርዎችዋ፡ ብዛት፡ 437 715፡ ሲደርስ፡ በዙሪያዋ፡ ያሉት፡ ነዋርዎችዋ፡ ሲጨመሩ፡ 819 000 ይደርስ፡ ነበር።
ቱሉስ፡ የሚለው፡ ቃል፡ ከየት፡ እንደመጣ፡ እርግጠኛ፡ ባይሆንም፡ ቶሎሣ (Tolosa) ከሚለው፡ የላቲን፡ ቃል፡ የመጣ፡ ነው፡ በሚለው፡ ሀሳብ፡ ብዙዎች፡ ይስማማሉ። ከቶሎሣ፡ ወደ፡ (Tholose) ከዛም፡ በኦክሲታን፡ (Occitane) የአነጋገር፡ ስልት፡ ምክንያት፡ ቱሉስ፡ ተብላለች፡ ተብሎ፡ ይገመታል።