ከ«አዳል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: አፋር - Changed link(s) to አፋር (ብሔር)
Robot-assisted disambiguation: ሶማሌ - Changed link(s) to ሶማሌ (ብሔር)
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Adal.PNG|300px|thumb|right| የአዳል ሱልጣኔት]]
የ'''አዳል''' ሱልጣኔት ተብሎ ይታወቅ የነበረው ግዛት በመካከለኛው ዘመን (ከ[[1415]] - [[1555]] ዓ.ም.) የነበረ የብዙ [[እስልምና]] ተከታይ [[ጎሳ]]ወች ድብልቅ የነበረ ግዛት ነው። አንዳንድ ተመራማሪወች አብዛኛው አዳል የ[[አፋር (ብሔር)|አፋር]] ጎሳወች ተዋጾ ነበረበት ሲሉ <ref name="Encyclo71">Herausgegeben von Uhlig, Siegbert, ''Encyclopaedia Aethiopica''. Wiesbaden:Harrassowitz Verlag, 2003, pp.71</ref> አንዳንዶች ደግሞ ባብዛኛው ከ[[ዲር]] እና [[ዳሩድ]] የ[[ሶማሌ (ብሔር)|ሶማሌ]] ነገዶች የተውጣጣ ነበር ይላሉ<ref>I.M Lewis, "The Somali Conquest of Horn of Africa," ''The Journal of African History'', Vol. 1, No. 2. Cambridge University Press, 1960, p. 223.</ref>። የአዳልን ሱልጣኔት አብዛኛ ጎሳ ስብጥር ክርክር ይውደቅ እንጂ በርግጥም ሱልጥኔቱ የብዙ ጎሳወች ስብስብ እንደነበር ግን ክርክር የለም።
 
==ማጣቀሻ ==