ከ«ኅዳር ፲፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ኮንጎ - Changed link(s) to ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ
Robot-assisted disambiguation: አፋር - Changed link(s) to አፋር (ክልል)
መስመር፡ 7፦
[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. አምባገነኑ [[ጆሴፍ ሞቡቱ|ጆሴፍ ዴዚሬ ሞቡቱ]] በ[[ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ|ኮንጎ]] የመሪነትን ሥልጣን በጉልበት ጨበጠ። በ[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም. የአገሪቱን ስም ቀይሮ [[ዛይር]] ተባለች። እሱም በአምባገነነንነት ሠላሣ ሁለት ዓመታት ከገዛ በኋላ በ[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. በኃይል ከሥልጣን ተወገደ።
 
[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ.ም. [[ዶናልድ ዮሃንሰን]] እና [[ቶም ግሬይ]] [[አፋር (ክልል)|አፋር]] ክልል ውስጥ ከ ሦሥት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት የኖረችውን የ[[ድንቅነሽ]]ን ዓጽም አገኙ።
 
[[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ.ም. የ[[ግብጽ]] ወታደራዊ ፈጥኖ ደራሽ ቡድን ተጠልፎ [[ማልታ]] ደሴት ላይ ከነመንገደኞቹ በጠላፊዎቹ ቁጥጥር ስር የነበረውን የዓየር ተሽከርካሪ ሲያስለቅቁ ሃምሣ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።