ከ«ንጉሥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|250px|የ[[ሩሲያ ንጉሳዊ አገዛዝ ዘውድ]] '''ንጉሥ''' በንጉሳዊ ሥርዓት...»
 
Robot-assisted disambiguation: ሴት - Changed link(s) to ሴት (ጾታ)
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Russian Imperial Crown.svg|thumb|right|250px|የ[[ሩሲያ]] ንጉሳዊ አገዛዝ [[ዘውድ]]]]
'''ንጉሥ''' በ[[ንጉሳዊ ሥርዓት]] ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው [[ሰው]] መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛሀኛው ጊዜ ለ[[ወንድ]] ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች [[ሴት (ጾታ)|ሴት]] መሪ [[ንግሥት]] ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ [[ዕለተ-ሞት]] አልያም ቀጣይ [[ውርስ]] እስከሚደረግ ድረስ ነው።
 
{{መዋቅር}}