ከ«ሠውት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ko:ش
Robot-assisted disambiguation: ከነዓን - Changed link(s) to ከነዓን (ጥንታዊ አገር)
መስመር፡ 2፦
-----<br>
{{fidel}}
'''ሠውት''' (ወይም '''ሣውት''') በጥንታዊ [[አቡጊዳ]] ተራ 21ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] በ[[አራማያ]] በ[[ዕብራይስጥ]] በ[[ሶርያ]]ም ፊደሎች 21ኛው ፊደል "ሺን" ይባላል። በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሺን" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 21ኛ ነው።
 
በ[[አማርኛ]] አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ሠውት" ከ"ሳት"(ሰ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን በ[[ግዕዝ]] የ"ሠውት" ድምጽ "ሸ" ለማመልከት ይጠቅም ነበር።