ከ«ዋዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: br, ca, en, fa, tr
Robot-assisted disambiguation: ከነዓን - Changed link(s) to ከነዓን (ጥንታዊ አገር)
መስመር፡ 2፦
-----<br>
{{fidel}}
'''ዋዌ''' (ወይም '''ዋው'''፣ '''ወዌ''') በ[[አቡጊዳ]] ተራ ስድስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] በ[[አራማያ]] በ[[ዕብራይስጥ]]ና በ[[ሶርያ]] ፊደሎች ስድስተኛው ፊደል "ዋው" ይባላል። በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ "ዋው" በ"አብጃድ" ተራ 6ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 27ኛው ነው።)
 
በዘመናዊ ዕብራይስጥ "ዋው" (ו) ተናባቢ ሲሆን እንደ "ቭ" ይሰማል። አናባቢ ሲሆን ግን "ኡ" ወይም "ኦ" ያመለክታል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ዋዌ» የተወሰደ