ከ«የካቲት ፲፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

560 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
(«የካቲት 18» ወደ «የካቲት ፲፰» አዛወረ)
 
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
 
*[[1519|፲፭፻፲፱]] ዓ/ም - በምድረ [[አዳል]] (አሁን [[አፋር (ክልል)]]) የ[[ባሌ ዞን|ባሌ]]ው መኮንን ዴገልሃን ሠራዊት ከ[[አህመድ ግራኝ]] ጋር ጦርነት ገጥሞ የዴገልሃን ሠራዊት በሙሉ ተጨፈጨፈ።
 
*[[1692|፲፮፻፺፪]] ዓ/ም - ንጉሡ [[ኢያሱ|አጼ ኢያሱ]] ከ[[ጎንደር]] ተነስተው ወደ ጉድሩ ዘምተው እስከ [[ሰኔ]]ወር ድረስ ከቆዩ በኋላ [[ሐምሌ ፭]] ቀን ተመልሰው ጎንደር ገቡ።
 
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ/ም - የሉተራውያን ድርጅት በ[[ኢትዮጵያ]] ‘የወንጌል ድምጽ ራዲዮ’ ([[ብሥራተ ወንጌል ራዲዮ]]) ጣቢያአገልግሎቱን ጀመረ።
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] የ[[አብዮት]] እንቅስቃሴ፣ [[አስመራ]] ላይ የተመደበው የጦር ሠራዊት አድማ መታ።
 
*[[1979|፲፱፻፸፱]] ዓ/ም - የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ሴቶችን የቅስና ሥልጣን ለመቀበል የሚያስችለውን ውሳኔ ከፍ ባለ የድምጽ ብዛት አጸደቀ።
 
=ልደት=
3,107

edits