ከ«ነጨሪኸት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Replacing category ታሪክ with የአፍሪካ ታሪክ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Djoser statue.jpg|thumb|200px|የነጨሪኸት ምስል]]
'''ነጨሪኸት''' (ወይም '''ጆሠር''') በጥንታዊ [[ግብጽ]] የነገሠ [[ፈርዖን]] ነበረ። ሹሙ [[እምሖተፕ]] መጀመርያውን [[ሀረም]] (ፒራሚድ) በ[[ሳቃራ]] እንዲገነባ ያዘዘው እሱ ነበር። የዘመኑ አመታት ጊዜ ልክ ባይታወቅም ምናልባት በ2635በ2974 አክልበ. የሚያሕል ነበር።
 
የሱ መቃበር ሀረም ከሁሉ አስቀድሞ የተገነባው ሀረም ሲሆን ከተደረቡ ደረጃዎች ተሠራ እንጂ እንደ ኋለኞቹ ሀረሞች ቅርጽ አልነበረም። በዚህ ወቅት በ[[ግዮን ሸለቆ]] የኖሩት ሕዝቦች የነገሥታትን ሕንጻዎች በግድ ይሠሩ ጀመር።