ከ«ጥገኛ አምክንዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 44፦
:: መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ከሌለች አረፍተ ነገሩ የት ትሁን የት፣ ጨረቃ ላይ ትውጣ ኢትዮጵያ ውስጥ ትኑር፣ ቻይና አገር ትብረር የርሱ ጉዳይ አይደለም። '''ስለማያውቀው አይናገርም።'''
 
:እንግዲህ የጥገኛ አምክንዮ ይህን መሰረታዊ እውነታ በመቀበል የሚነሳ የአምክንዮ አይነት ነው። '''መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ አለች"''' የሚለው ክፍል [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር]] ሲባል መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ አለች የሚለው [[ተከታይ አረፍተነገር]] ነው። እዚህ ላይ፣ ከላይ እንዳስተዋልነው፣ ቀዳሚው አረፍተ ነገር ውሸት ቢሆን እንኳ ሙሉው አረፍተ ነገር ምንጊዜም እውነት እንደሆነ እንረዳለን። ስለሆነም የጥገኛ አምክንዮ ዋጋ ከነባራዊው አለም እውነታ ተነጥሎ መታየት አለበት። ጥገኛ አምክንዮ፣ [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር|ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ]] ውሸት ከሆነ፣ አጠቃላይ አረፍተ ነገሩ ምንጊዜም እውነት ነው።
 
ምሳሌ ፫፡