ከ«ውሻል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|100px|በውሻሉ ላይ የሚያርፈው ወደታች የሚሰርጽ [[ጉልበት በውሻሉ አማካይነት ለሁለ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ውሻል''' ከቦታ ቦታ ይዘውት ሊዞሩ የሚችል [[ተዳፋት]] ነው። ዋና ጥቅሙም ሁለት እቃወችን ለመለየት ወይም አንድን እቃ ለመሰንጠቅ፣ ወይም እንደ ታኮ በማገልገል ነገሮች እንዳይንቀሳቀሱ ይረዳል። ለምሳሌ [[መጥረቢያ]] የውሻል አይነት ነው፣ ለእንጨት መሰንጠቂያ የሚያገለግሉ ሌሎች እጀታ የሌላቸው ውሻሎች አሉ። [[ምስማር]]ና [[ሹካ ማንኪያ]]ም እንዲሁ የውሻል ማሽን አይነቶች ናቸው።
 
*አንድ ውሻል ቁመቱ አጭርና ውፍረቱ ከፍተኛ ከሆነ፣ አንድን ተግባር በፍጥነት ለመስራት ይረዳል። ሆኖም ግን ብዙ ጉልበት ይጠይቃል።
*ውሻሉ ቁመቱ ረዘም ብሎ ውፍረቱ ሳሳ ያለ ከሆነ፣ አንድን ተግባ ለመፈጸም ብዙ ጊዜ ሲወስድ፣ ነገር ግን አንስትኛ ጉልበት ይጠይቃል።
 
የውሻል ጥቅመ-እንቅስቃሴ እንዲህ ይሰላል፡