ከ«መስከረም ፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 11፦
* [[1184|፲፩፻፹፬]] ዓ/ም- በ[[መስቀል ጦርነት]] የ[[እንግሊዝ]] ንጉሥ [[ቀዳማዊ ሪቻርድ]] በ[[ሳላዲን]] ላይ በ[[አርሱፍ ውግያ]] አሸነፈ።
 
* [[1442|፲፬፻፵፪]] - ዓ/ም - በ[[ቱሙ ምሽግ ውግያ]] የ[[ሞንጎል]] ሃያላት የ[[ቻይና]]ን ንጉስ ማረኩ።
 
* [[1506|፲፭፻፮]] - ዓ/ም - የ[[ስኮትላንድ]] ንጉሥ [[ጄምስ ፬ኛ]] [[እንግሊዝ]]ን ወርሮ በ[[ፍሎደን ሜዳ ውግያ]] ተሸንፎ ሞተ።
 
*[[1535|፲፭፻፴፭]] ዓ/ም - አምባ ሰሜን በተባለ ሥፍራ ላይ በ[[ፖርቱጋል|ቡርቱጋል]] ሠራዊት እና በ[[አህመድ ግራኝ]] መኻከል በተካሄደው ጦርነት ላይ ዶም ክርስቶፍ ዳጋማ በጥይት ቆስሎ በግራኝ ወታደሮች ተማረከ።
* [[1890|፲፰፻፺]] - ዓ/ም የ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] የጦር አበጋዞች የ[[ከፋ]]ውን ንጉሥ [[ጋኪ ሸሮቾ]] በመማረክ ያንን መንግሥት ጨረሱ።
 
* [[1890|፲፰፻፺]] - ዓ/ም - የ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] የጦር አበጋዞች የ[[ከፋ]]ውን ንጉሥ [[ጋኪ ሸሮቾ]] በመማረክ ያንን መንግሥት ጨረሱ።
* [[1935|፲፱፻፴፭]] - ዓ/ም የጓደኞች ወታደርና 1,800 የ[[ጣልያ]] እስረኞች ተሸክማ [[ላኮኒያ]] የምትባል መርከብ [[አፍሪቃ]]ን ስትቀርብ በ[[ጀርመኖች]] ተኩስ ሰመጠች።
 
* [[1935|፲፱፻፴፭]] - ዓ/ም - የጓደኞች ወታደርና 1,800 የ[[ጣልያ]] እስረኞች ተሸክማ [[ላኮኒያ]] የምትባል መርከብ [[አፍሪቃ]]ን ስትቀርብ በ[[ጀርመኖች]] ተኩስ ሰመጠች።
'''*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም ከ ፶፰ ዓመታት ሥልጣን፣ መጀመሪያ በ[[አልጋ ወራሽ]]ነትና የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት ባለሙሉ ሥልታን እንደራሴነት፣ ከ [[መጋቢት 24|መጋቢት ፳፬]] ቀን [[1922|፲፱፻፳፪]] ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በ[[ንጉሠ ነገሥት]]ነት [[ኢትዮጵያ]]ን የመሩት [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በ[[ደርግ]]የ[[አብዮት]] ስርዓት ተሽረው ከሥልጣን ወረዱ።
 
'''
'''*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - ከ ፶፰ ዓመታት ሥልጣን፣በሥልጣን፣ መጀመሪያ በ[[አልጋ ወራሽ]]ነትና የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት ባለሙሉ ሥልታንሥልጣን እንደራሴነት፣ ከ [[መጋቢት 24|መጋቢት ፳፬]] ቀን [[1922|፲፱፻፳፪]] ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በ[[ንጉሠ ነገሥት]]ነት [[ኢትዮጵያ]]ን የመሩት [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በ[[ደርግ]] የ[[አብዮት]] ስርዓትሥርዓት ተሽረው ከሥልጣን ወረዱ።
 
* [[1970|፲፱፻፸]] ዓ/ም -የጸረ-[[አፓርታይድ]] ወኪል [[ስቲቭ ቢኮ]] በ[[ደቡብ አፍሪቃ]] ፖሊስ ታስሮ ተገደለ።