ከ«ተዳፋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ተዳፋት''' ከስድስቱ ቀላል ማሽኖች አንደኛው ሲሆን መጨረሻውና መጀመሪያው በተለያዩ ...»

መስመር፡ 3፦
[[Image:Free body.svg|right|300px|thumb|ቁልፍ:
N = [[ቀጤነክ ጉልበት]] ለዕቃው ገጽታ ቀጤ ነክ የሆነ
m = የዕቃው [[ግዝፈት]]
g = በ[[መሬት ስበት]] ምክንያት የሚመጣ [[ፍጥንጥነት]]
θ ([[ቴታ]]) = የተዳፋቱ ጠለል ከአግድም መስመሩ (መሬት) በላይ ያለው ማዕዘን መለኪያ
''f'' = የተዳፋቱ [[ሰበቃ|የሰበቃ ጉልበት]] ]]

በአንድ ተዳፋት ላይ የተቀመጠ እቃ የሚከተሉትሶስት አይነት መሰርታዊ ጉልበቶች ያርፉበታልያርፉበታል፣ እነርሱም የመሬት ስበት፣ የተዳፋቱ ገጽታ በዕቃው ላይ የሚያሳርፈው ጉልበትና ሰበቃ ናቸው። ሲተነተኑና ሲሰሉ እንዲህ ይሆናሉ፡

#[[ቀጤነክ ጉልበት]](''N'') - ይህ ጉልበት አመጣቱ እንዲህ ነው። እቃው በ[[ክብደት|ክብደቱ]] ምክንያት የተዳፋቱ ገጽታ (ጠለል) ላይ ጉልበት ያሳርፋል። በ3ኛው የ[[ኒውተን ህግ]] መሰረት ጠለሉ እቃው ላይ እኩልና ተቃራኒ ጉልበት ያሳርፋል። ዋጋውም mg cos θ ነው።
#የመሬት ስበት እቃው ላይ ወደ ታች የሚያሳርፈው ጉልበት (''mg'' ) ሌላው ነው።
# እቃውና የተዳፋቱ ገጽታ እርስ በርሳቸው የሚያሳርፉት የ[[ሰበቃ]] ጉልበት (''f'') ሌላው ነው። ይህ ጉልበት ለተዳፋቱ ጠለል [[ትይዩ]] ነው።

== የጥቅም መጠን ===
የአንድ ተዳፋት የጥቅም መጠን እሚለካው የተዳፋቱን ገጽታ ርዝመት ለቁመቱ ስናካፍል የምናገኘው ቁጥር ነው።