ከ«ጥላ ብዜት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ነጥብ ብዜት» ወደ «ጥላ ብዜት» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጥላ ብዜት''' በሌላ ስሙ የ'''ዶት ብዜት''' ወይም የ'''ነጥብ ብዜት'''፡ በሂሳብ ጥናት፣ ሁለት እኩል አባል ያላቸውን የቁጥር ድርድሮች በመውሰድ፣ የአንዱን ድርድር በሌላው ድርድር አንድ ባንድ በማባዛትና የኒህን ውጤቶች ድምር የምናገኝበት ስሌት ነው። ይህ ስሌት በተለይ ለ[[ቬክተር|ጨረሮች]] እጅግ ጠቃሚ ነው።
 
ለምሳሌ ሁለት የቁጥር ድርድሮች '''a''' = [''a''<sub>1</sub>, ''a''<sub>2</sub>, ... , ''a''<sub>''n''</sub>] እና '''b''' = [''b''<sub>1</sub>, ''b''<sub>2</sub>, ... , ''b''<sub>''n''</sub>] ቢሴጡን፣ የዶት ብዜታቸው እንዲህ ይገኛል፡
መስመር፡ 18፦
 
== የጂዖሜትሪ ትርጓሜው ==
[[File:Dot Product.svg|thumb|300px|right|A<sub>B</sub> = <nowiki>|</nowiki>'''A'''<nowiki>|</nowiki> cos(''θ'') እዚህ ላይ የ '''B''' ላይ ያረፈው የ '''A''' ጥላ መጠን '''B''' ላይ ሲያርፍሲባዛ ማለት ነውነው፣ በ <br> '''A''' • '''B''' = <nowiki>|</nowiki>'''A'''<nowiki>|</nowiki> <nowiki>|</nowiki>'''B'''<nowiki>|</nowiki> cos(''θ'') ስለሆነ A<sub>B</sub> = ('''A''' • '''B''') / <nowiki>|</nowiki>'''B'''<nowiki>|</nowiki>.]]
 
* ቬክተር '''a''' ቢሰጠን፣ የራሱ ጥላ ብዜት (ዶት ብዜት) '''a''' · '''a''' የቬክተር '''a''' ርዝመት ስኩየር ነው
 
:<math>{\mathbf{a} \cdot \mathbf{a}}=\left\|\mathbf{a}\right\|^2 = |\mathbf{a}|^2 </math>
መስመር፡ 26፦
:: ||'''a'''|| (በሌላ አጻጻፍ |'''a'''|) የ '''a''' ርዝመት ወይም መጠን ነው።
 
* ቬክተር '''b''' ቢሰጥና ከቬክተር '''a''' ጋርጥላ ዶትጋር ቢባዛ፣ ከላይ እንዳየነው የቬክተሩን ውስጣዊ ድርድር ቁጥሮች በማብዛትና በመደመር የዶትጥላ ብዜቱን ማግኘት ይቻላል። ሆኖም ከዚህ ዘዴ ጋር እኩል ተነጻጻሪ የሆነ ሌላ መንገድ አለ እርሱም፡
 
:<math> \mathbf{a} \cdot \mathbf{b}=\left\|\mathbf{a}\right\| \, \left\|\mathbf{b}\right\| \cos \theta \,</math>
 
::እዚህ ላይ ||'''a'''|| እና ||'''b'''|| የሚወክሉት የ'''a''' ና '''b''' ን ርዝመት ሲሆን ''θ'' ደግሞ በሁለቱ ቬክተሮች መካከል ያለውን [[ማዕዘን]] መጠን ይወክላል። የነው።
 
* ከላይ የተጠቀሰውን ቀመር በመጠቀም ከቬክተሮቹ ርዝመትና ዶትጥላ ብዜት ተነስተን በመካከላቸው ያለውን ማዕዘን መጠን ማወቅ ይቻላል
 
:<math>\theta=\arccos \left( \frac {\bold{a}\cdot\bold{b}} {\left\|\bold{a}\right\|\left\|\bold{b}\right\|}\right)</math>