ከ«መስከረም ፳፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«መስከረም 29» ወደ «መስከረም ፳፱» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''መስከረም ፳፱''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፳፱ ኛው ዕለትና የወርኅ [[መፀው]] ፬ኛ ቀን ነው።
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፴፯ ዕለታት ሲቀሩ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፴፮ ቀናት ይቀራሉ።
 
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
 
* [[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. - [[ዩጋንዳ]] ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛትነት ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት [[አልጋ ወራሽ]] አስፋ ወሰን፣ [[ሎንዶን]] በህክምና ሲረዱ ቆይተው፣ ለማገገም በዛሬው ዕለት ወደ [[ስዊዘርላንድ]] አመሩ
 
 
=ልደት=
 
* [[1899|፲፰፻፺፱]] ዓ.ም. - የ[[ሴኔጋል]] መሪ የነበሩት [[ሌኦፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] ተወለዱ።
 
* [[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. - [[ዩጋንዳ]] ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛትነት ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
=ዕለተ ሞት=
 
*[[1900|፲፱፻]] ዓ/ም - የ[[ሐረር]] ገዥ የነበሩት ደጃዝማች ይልማ መኮንን (የ[[ራስ መኮንን]] የመጀመሪያ ልጅ እና የ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ታላቅ ወንድም) አርፈው ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በአባታቸው መቃብር ተቀበሩ።
* [[1960|፲፱፻፷]] ዓ.ም. - የ[[አርጀንቲና]] ተወላጅ የነበረው፤ በ[[አብዮት]] ቅስቀሳና ፍልሚያ፣ በተለይም በ[[ኩባ]] አብዮታዊ ትግል የሚታወቀው [[ቼ ጌቫራ|ኤርኔስቶ ጌቫራ]] በ[[ቦሊቪያ]] የአብዮት ፍንዳታ ሊያንቀሳቅስ ሲሞክር በተያዘ በማግስቱ ተረሽኖ ሞተ።
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
*{{en}} P.R.O., Hohler, T.R despatch No.224 [ 37912] (Adis Ababa, October 21, 1907)
 
*{{en}} P.R.O.,FCO 371/1660 -ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
 
 
 
 
[[መደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}
 
{{መዋቅር}}