ከ«ሊባኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
(No difference)
|
እትም በ10:06, 4 ፌብሩዌሪ 2011
ሊባኖስ (የሊባኖስ ሪፐብሊክ) በምስራቃዊ የሜዲትራኒያ ባህር ጫፍ የምትገኝ የምዕራብ እስያ ሀገር ናት። በሰሜን እና በምስራቅ ከሲሪያ ጋር እንዲሁም እስራኤል ጋር በደቡብ ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ ቤሩት ትባላለች። የቆየው የሀገሪቱ ታሪክ ወደኋላ ለ7000 ዓመታት የሚመልሰን ሲሆን በሜዲትራኒያ ባህር እና በአረብ ጠረፍ ላይ መገኘቷ ለታሪኳ መጠናከር ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል። ak:Lebanon
የሊባኖስ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: የሊባኖስ ብሔራዊ መዝሙር | ||||||
ሊባኖስ በቀይ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ቤሩት | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ማይክል ሱለይማን ሳዓድ ሃሪሪ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
10,452 ካሬ ኪ.ሜ (4,036 ካሬ ማይል (166ኛ) 1.6 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2001 ዓ.ም. ግምት |
4,224,000 (124ኛኛ) |
|||||
ገንዘብ | የሊባኖን ፓውንድ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | 251 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .lb |