ከ«ጋብቻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 2፦
 
==በመጽሐፍ ቅዱስ==
ጋብቻ በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መጀመርያ የሚታየው [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] በ[[እግዚአብሔር]] ፈቃድ ሲጋቡ ነው። ይኸው ጋብቻ በእግዚአብሔር አስተያየት [[ሩካቤ ሥጋ|ሁለቱም አንድ ሥጋ በሆኑበት ግዜ]] ነበረ። ይህ ማለት አዳምና ሕይዋን በአምላኩ ፈቃድ ያለ ምንም ኅጢአት ፍትወታቸውን ለማርካት ተፈቀዱ። ይህ ሁኔታ ለፍቅር፣ ለደስታና ለማዝናናት የሚገባ ብቻ ሳይሆን፣ በተለይ ልጆችን ለመውለድና በቤተሠብ ለማሳደግ ያስመቻል። ስለዚህ የባልና የሚስት ጋብቻ እንደ ቸሩ አምላክ ስጦታ ይቆጠራል። ከጋብቻ ውጭ ሌላ መንገድ ሁሉ ጥፋት ስለሚያመጣ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጸንተው የሚኖሩ የትዳርን ጥቅም ብዙ አይስቱም።
 
{{መዋቅር}}