ከ«የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት''' በ1978 ዓ.ም በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመ መጽሃፍ ሲሆን ...»
(No difference)

እትም በ06:02, 29 ጃንዩዌሪ 2011

የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት በ1978 ዓ.ም በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመ መጽሃፍ ሲሆን የማርክሲዝም ሌኒንዝምም እርዮተ አለም ወደ አማርኛ ለመተርጎም በሚደረገው ስራ ላይ የርዕዮቱን ቃላት ፍቺ በማርኛ ለማስቀመጥ የሚሞክር ስራ ነው። ምንም እንኳ የሶሺያሊዝምን ስርዓትን ለማስተማር የተቀመጠ መጽሃፍ ቢሆንም፣ ጥቅሙ ግን ከፍልስፍና፣ ከመዝገበ ቃላትና ከታሪክ አንጻር ከፍተኛ ነው። [1]

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ

ምስጋና

  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com