ከ«ጥር ፳፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥር 23» ወደ «ጥር ፳፫» አዛወረ
 
መስመር፡ 4፦
 
*[[1975|፲፱፻፸፭]] ዓ/ም - የ[[ብሪታኒያ]] ሞተር አሽከርካሪዎችንና የጋቢና ተሳፋሪዎችን ከዚህ ዕለት ጀምሮ የወንበር ቀበቶ እንዲያስሩ የሚያስገድድ ሕግ ተተገበረ።
 
*[[1996|፲፱፻፺፮]] ዓ/ም [[መካ]] ላይ በሕዝብ ግፊትና ትርምስ ምክንያት ፪፻፩ ሀጂዎች ሲሞቱ፣ ፪፻፵፬ ተሳላሚዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
 
*[[2001|፳፻፩]] ዓ/ም - በ[[ኬንያ]]፣ ሞሎ በሚባል ስፍራ የፈሰሰ ነዳጅ ተቀጣጠሎ ፻፲፫ ሰዎች ሲሞቱ ከ ፪፻ በላይ ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል።
 
 
 
=ልደት=