ከ«ዐምደ ጽዮን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የንጉሥ መረጃ
| ስም = ዓፄ ዐምደ ጽዮን
| ሀገር = ኢትዮጵያ
| ስዕል = AmdeTsionletter VaticanLibrary.jpeg
| የስዕል_ስፋት = 250
| የስዕል_መግለጫ = የአጼ ዐምደ ጽዮን ደብዳቤ በ[[ቫቲካን]] ቤተ መጻህፍት ለ700 አመታት የተቀመጠ
| ግዛት = ከ1314-1344
| በዓለ_ንግሥ =
| ቀዳሚ = ዓፄ [[ወደም አራድ]]
| ተከታይ = ዓፄ [[ነዋየ ክርስቶስ]]
| ባለቤት = [[ብሌን ሳባ]]
| ልጆች =
| ሙሉ_ስም = ገብረ መስቀል
| ሥርወ-መንግሥት = [[ሰለሞናዊ ሥርወ-መንግሥት|ሰለሞን]]
| አባት = [[ወደም አራድ]]
| እናት =
| የተወለዱት =
| የሞቱት =
| የተቀበሩት =
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
}}
 
 
ቀዳማዊ '''አጼ ዐምደ፡ጽዮን''' (የዙፋን ስም '''ገብረ መስቀል''') ከ[[1314]] እስከ [[1344]] ዓ.ም. የነገሡ ሲሆን በጥንቱ ዘመን ከተነሱ ነገሥታት ውስጥ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ሰፋ ያለ አሻራ ትተው ካለፉት (ለምሳሌ፦ [[ዘርአ ያዕቆብ]] ) ጎን ወይም በላይ ስማቸው ይጠቀሳል<ref>Edward Ullendorff, his review of Huntingford's translation of ''The Glorious Victories of Amda Ṣeyon, King of Ethiopia'', [http://www.jstor.org/stable/611476 ''Bulletin of the School of Oriental and African Studies, University of London''], 29 (1966), p. 600</ref> ። አጼ ዐምደ ጽዮን የአጼ [[ይኩኖ አምላክ]] የልጅ ልጅና የአጼ [[ወድም አራድ]] ልጅ እንደሆኑ ይታመናል<ref>Basset I, II</ref>፡፡ ይኩኖ አምላክ አዲሱን የ[[ሰሎሞን ስርወ መንግስት]] ቢመሰርቱም፣ በልጅ ልጆቻቸው የነበረው ፉክክርና አዲስ ከሚስፋፋው የ[[እስልምና]] ሃይማኖት የሚሰነዘረው ጥቃት ስርዓቱን ስጋት ላይ የጣለ ነበር። አጼ አምደ ጽዮን ይህን ፉክክር በማስቆምና በዘመናት በማይደበዝዘው ጀግንነታቸው የኢትዮጵያን ድንበር ከሞላ ጎደል አሁን በሚታወቀው መልኩ በማስቀመጥ፣ የአዲሱን ስርወ መንግስት መሰረት በማጽናት እንዲሁም በማረጋጋት ዝናቸው በጥንቱ አለም ክ[[አፍሪቃ ቀንድ]] እስከ [[አውሮጳ]] የተንሰራፋ ነበር <ref>Cerulli 1932</ref>።