ከ«የባሕል ጥናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
KamikazeBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ ሎሌ ማስተካከል: arz:سوسيولوجيا |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''የባህል ጥናት''' ወይን '''ሥነ ማኅበረሰብ''' ሌላ ስሙ '''ሶሲዮሎጂ''' ሲሆን በዚህም ውስጥ [[አንትሮፖሎጂ]] ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።
'ሶሲዮሎጂ' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ ''sociologie'' /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በ[[ፈረንሳያዊ]]ው ፈላስፋ [[ኦጉስት ኮምፕት]] በ[[1846]] ዓ.ም. ከ[[ሮማይስጥ]] ''socius'' /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ) እና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የ[[ኅብረተሰብ]] ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም ''societas'' /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።
<div align="center">
|