2,517
edits
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|250px|ጨለማ ውስጥ ያሉ ቅጠሎች ላይ መጠነኛ ብርሃን አርፎ '''ጨለማ''' ...») |
ጥNo edit summary |
||
[[ስዕል:800px-Light on Leaves, Muir Forest.JPG|thumb|right|250px|ጨለማ ውስጥ ያሉ ቅጠሎች ላይ መጠነኛ ብርሃን አርፎ]]
'''ጨለማ''' የብርሃናማ ተቃራኒ ሲሆን ንፅፅራዊ የሚታይ [[ብርሃን]] አለመኖርን ያመለክታል። ይህም በቀለም [[ህዋ]] ላይ [[ጥቁር]] ቀለምን ያስከስታል። ብርሃን በማይኖርበት ጊዜ ለብርሃን ስሜታዊ የሆኑት የ[[ዓይን]] ሴሎች ምላሽ አይሰጡም። የነዚህ ምላሽ አለመስጠት የ[[ቀለም]]ን [[የሞገድ ርዝመት]] እና [[ድግግሞሽ]] ለሚተረጉሙ ሴሎች ስራ መፍታት ይሆናል።
|
edits