ከ«የካቲት ፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1 byte removed ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የካቲት ፮'''፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፶፮ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፩ ኛው ...»)
 
*[[1555|፲፭፻፶፭]] ዓ/ም ኢትዮጵያን ከአራት ዓመታት በንጉሥነት የመሯት [[ሚናስ|አፄ ሚናስ]] (ስመ መንግሥት፣ ቀዳማዊ አድማስ ሰገድ) በዕለተ እሑድ አረፉ፡፡ አጼ ሚናስ የ[[ገላውዴዎስ|አጼ ገላውዴዎስ]] ወንድምና የ[[ልብነ ድንግል|አጼ ልብነ ድንግል]] ልጅ ነበሩ።
 
*[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ/ም የቀድሞዋ ኮንጎ ሊዮፖልድቪል (የአሁኗ [[የኮንጎኮንጎ ሪፑብሊክ]]) የመጀመሪአውየመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፓትሪስ ሉሙምባ መገደላቸው ይፋ ተደረገ።
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
3,107

edits