ከ«ጥገኛ አምክንዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 29፦
* ከቤትወ ውጭ መብራት አምፑል አለ እንበል። ለዚህ መብራት አንድ ማብሪያ ማጥፊያ እቤትወ ውስጥ ሌላ ማብሪያ ማጥፊያ እቤትወ ውጭ አስተከሉ። ነገር ግን እንዲህ ማድረግ ፈለጉ፡ መብራቱን በሁለቱም ማብሪያ ማጥፊያወች '''ማጥፋት''' ቢፈልጉና ነገር ግን ያንኑ መብራት ከቤትወ ውስጥ [[ብቻና ብቻ]] ማብራት ቢፈልጉ (ከውጭ ማንም ሰው እንዳያበራበወ)፣ የሚጠቀሙት የማብሪያ ማጥፊያ ቅየሳ የ'''ጥገኝነት አምክንዮ''' ነው። በስዕል ከዚህ በታች ይቀርባል
 
ምሳሌ 2፡
[[ስዕል:MI-switch.PNG|200px|thumb|right| የጥገኝነት አምክንዮን የሚተገብር የማብሪያ ማጥፊያ ትልም ]]
 
*« ነገ ዝናብ '''ከ'''ዘነበ ስራ አልመጣም።»
:: ነገ ዝናብ ቢዘንብና ስራ ባልመጣ፣ እውነት ነኝ።
Line 37 ⟶ 36:
:: ነገ ዝናብ ባይዘንብና ስራ ብቀር፣ ዝናብ ሳይዘንብ የማደርገውን ስላልተናገርኩ በሁለቱም አቅጣጫ ውሸታም ነህ የሚለኝ አይኖርም። ዝምታ በአምክንዮ እውነት ስለሆነ፣ ቀዳሚው አረፍተ ነገር ሃሰት እስከሆነ ድረስ፣ እውነት ነኝ።
 
ምሳሌ 3፡
የ'''ጥገኛ አምክንዮ''' ከዕለት ተለት አምክንዮአችን ለየት ያለ የሥነ-አምክንዮ ምርምር ውጤት ነው። ስለሆነም ለመረዳት ምሳሌና ጥንቃቄ የተመላበት ምርምር ያስፈልጋል። የጥገኛ አምክንዮ አመጣጥን በምሳሌ ለመመርመር እሚከተለውን እንመልከት
 
* መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ አለች፣ [[ስለዚህ]] መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ አለች።
:: መሰረት አዲስ አበባ ውስጥና ኢትዮጵያ ውስጥ ካለች ከላይ የሰፈረው [[አረፍተነገር]] [[እውነት]] ነው እንላለን
መስመር፡ 48፦
:::ይህ ምሳሌ የጥገኛ አምክንዮ ምሳሌ አይደለም። እዚህ ላይ አቀራረቡ አንድ አንድ አረፍተ ነገሮች ከነባራዊው አለም እውነታ ተለይተው ምንጊዜም እውነት መሆናቸውን ለማሳየት ነው። እዚህ ላይ አበበ ረጅምም ይሁን አጭርም ይሁን መካከለኛ፣ ከላይ የተጠቀሰው አረፍተ ነገር ምንጊዜም እውነት ነው። ልክ እንዲሁ፣ ጥገኛ አምክንዮ፣ [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር|ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ]] ውሸት ከሆነ፣ አጠቃላይ አረፍተ ነገሩ ምንጊዜም እውነት ነው።
 
ምሳሌ 4፡
* መሰረት ሰው አይደለችም፣ ስለዚህ መሰረት ተራራ ናት።
 
::: እዚህ ላይ መሰሬት ሰው ካልሆነች ብቻ ይህ አረፍተ ነገር ስለ ተከታዩ አረፍተ ነገር ሊመረመር ይችላል። ሆኖም ''መሰረት ሰው አይደለችም'' የሚለው ውሸት ስለሆነ፣ ስለተከታዩ አረፍተ ነገር የሚናገረው ነገር አይኖርም። በ[[አምክንዮ]] ዝምታ እውነት ነው። ከላይ የተጠቀሰው አረፍተ ነገር ስለማያውቀው ስለማይናገር እውነት ነው ይባላል። ይህ እንግዲህ ከለተ ተለት ንግግር ዘይቤአችን አንጻር እንግዳ ይሆናል።
 
ምሳሌ 5፡
*መሰረት ሴት ናት፣ [[ስለዚህ]] መሰረትቢራቢሮ መኪናፈረስ ታበራለች።ነው።
 
:::ቀዳሚው አረፍተ ነገር ምንም እንኳ ምንጊዜም እውነት ቢሆን፣ ተከታዩ ውሸት ስለሆነ፣ ይህ ጥገኝነት ውሸት ነው እንላለን።