ከ«ጥቅምት ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
==ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎች==
*[[1660|፲፮፻፷]] ዓ/ም - [[ማክሰኞ]]ዕለት [[ፋሲለደስ|አጼ ፋሲል]] ሲሞቱ ልጃቸው [[አጼ ዮሐንስ]] በስመ መንግሥት አእላፍ ሰገድ ተብለው ነገሡ።
 
* [[1733|፲፯፻፴፫]] ዓ.ም “የ[[አውስትሪያ]] አልጋ ውርስ ጦርነት” ዐቢይ ምክንያት የሚባለው፣ ንግሥት[[ማሪያ ተሬዛ]] አባቷ ንጉሥ ቻርልስ ስድስተኛ በዛሬው ዕለት አርፎ እሷ ዙፋኑን መውረሷ ነው።
 
* [[1945|፲፱፻፵፭]] ዓ.ም በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛት፣ [[ኬንያ]] ውስጥ ለነጻነት ይካሄድ የነበረውን የ[[ማው ማው]] ትግልን ለማክሸፍ በሚል ምክንያት የግዛቷ ዋና አስተዳዳሪ የነበረው ኤቨሊን ቤሪንግ “አደገኛና አስቸኳይ ሁኔታ” አውጆ የሽብሩ መሪዎች የነበሩትን እነ[[ጆሞ ኬንያታ]]ን በእሥራት ቁጥጥር አዋለ።
 
* [[1963|፲፱፻፷፫]] ዓ.ም በጎረቤት አገር በ[[ሶማሊያ]] ውስጥ የአገሪቱ መሪ [[ሲያድ ባሬ]] አገሪቷን '''ደቦሰብፈናኝ'''<ref>[[መስፍን አረጋ (ዲባቶ)]]፤ [[ሰገላዊ አማርኛ]]፤ ፳፻ ዓ.ም</ref> (ሶሻሊስት) አገር መደረጓን አወጁ።
 
==ልደቶች==
 
*[[1847|፲፰፻፵፯]] ዓ.ም. በ ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ሐረር ላይ ሰፍሮ ይኖር የነበረው፣ ፈረንሳዊው ግጥም ተቃኝ [[አርተር ራምቦ]] (Arthur Rimbaud)
 
*[[1884|፲፰፻፹፬]] ዓ.ም በጎረቤት አገር በኬንያ አገራቸውን ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛትነት ነጻ ለማውጣት በመጋደል ቆይተው አገሪቱ ነጻ ስተውጣም የመጀመሪያው ፕሬዚደንት የነበሩት [[ጆሞ ኬንያታ]]
 
==ዕለተ ሙታን==
*[[1660|፲፮፻፷]] ዓ/ም - [[ማክሰኞ]]ዕለት [[ፋሲለደስ|አጼ ፋሲል]] አረፉ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም በ[[አሜሪካ]] [[ኒው ዮርክ]] ከተማ ላይ ፴፩ኛው ፕሬዚደንት የነበሩት [[ኸርበርት ሁቨር]] በተወለዱ በ ፺ ዓመታቸው አረፉ።
 
==ዋቢ መጻሕፍትና መረጃዎች==
* [[መርስዔ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ]]፤ "የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
<references/><references/>