ከ«ሐምሌ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ሐምሌ 7» ወደ «ሐምሌ ፯» አዛወረ
መስመር፡ 2፦
 
==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
*[[1260|፲፪፻፷ ]] ዓ/ም - [[ይኩኖ አምላክ|አጼ ይኩኖ አምላክ]] በ[[አቡነ ተክለ ኃይማኖት|አቡነ ተክለ ሃይማኖት]] እጅ ተቀብተው ዘውድ ጭነው ነገሡ።
 
*[[1781|፲፯፻፹፩]] ዓ/ም የ[[ፓሪስ]] ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የ[[ባስቲይ]] (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የ[[ፈረንሳይ]] አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
 
*[[1950|፲፱፻፶]] ዓ/ም በ[[ኢራቅ]] የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።
 
*[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/ም የ[[አሜሪካ|ዩናይተድ ስቴትስ]] መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000 ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።
ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።
 
==ልደት==