ከ«ጥር ፲፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 8፦
*[[1933|፲፱፻፴፫]] ዓ/ም የ[[ፋሺስት ኢጣሊያ]]ን ሠራዊት ጠራርጎ ለማስወጣት የተቀጣጠለውን ዘመቻ ከፍጻሜ ለማድረስ ከ[[ሱዳን]] ድንበር ወደ [[ኢትዮጵያ]] የዘለቁት [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]፣ አርበኞችና የ[[እንግሊዝ]] ጦር፣ በ[[ኦሜድላ]] ላይ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የሆነውንና የይሁዳ አንበሳ ከመሐሉ የሚገኝበት የ[[ኢትዮጵያ]] ሰንደቅ ዓላማን ተከሉ፤ አውለበለቡ።
 
*[[1944|፲፱፻፵፬]] ዓ.ም. ለ[[አዲስ አበባ]] ሕዝብ የውሃ አገልግሎት የሚሰጠው የ[[ገፈርሳ]] ግድብ በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ተመረቀ።
 
*[[1954|፲፱፻፶፬]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]] ሦስተኛውን የአፍሪቃ እግር ኳስ ውድድር የ[[ግብፅ]]ን ቡድን አራት ለ ሁለት አሸንፋ ዋንጫውን ተሸለመች።
 
=ልደት=