ከ«ጉብጠት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 9፦
አንድ ጎባጣ መስመር ''C'' ቢሰጠንና ነጥብ ''P'' እላዩ ላይ ቢሆን, አንድ የተለየ ክብ ያንን ጎባጣ መስመር በዚያ ነጥብ ላይ ከሁሉ በላይ ይቀርበዋል። ይህ ክብ [[ኦሱሌቲንግ ክብ]] የሚባለው ነው። ስለሆነም በዚህ ነጥብ ላይ የሚገኘው ኦሱሌቲን ክብ ሬዲየስ ግልባጭ የዚያ መስመር ጉብጠት ይባላል።
 
በማዕዘን (አቅጣጫ መለኪያ) የአንድን መስመር ጉብጠት እንዲህ እንለካለን፣ S -- እዚህ ላይ ኢምንት ርዝመት ሲሆን፣ የግሪኩ ፋይ φ ደግሞ ማዕዘን መለኪያ ነው
የነጥቡን አቀመማመጥ ቬክተር በዚህ መልኩ ብንጽፍ <math>\vec{r}(s)</math> ፣ እዚያ ነጥብ ያለውን ጉብጠት በአጠቃላይ መልኩ እንዲህ ማስላት እንችላለን፦
:<math>\kappa=\lim_{\Delta S\rightarrow 0}\frac{\Delta\varphi}{\Delta S}=\frac{d\varphi}{dS}</math>
የነጥቡን አቀመማመጥ በ[[ቬክተር]] በዚህ መልኩ ብንጽፍ <math>\vec{r}(s)</math> ፣ እዚያ ነጥብ ያለውን ጉብጠት በአጠቃላይበቬክተር መልኩስሌት እንዲህ ማስላት እንችላለን፦እንጽፋለን፦
:<math>
\kappa = \left|\frac{\mathrm{d}^2\vec{r}}{\mathrm{d}s^2}\right| .