ከ«ህግ አውጭ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ህግ አውጭ''' (legislature) የሚባለው በአንድ [[ዲሞክራሲያዊ መንግስት]] ውስጥ ከፍተኛው የስልጣን አካል ነው። በአብዘሃኛዎቹ እንደ [[ኢትዮጵያ]] ባሉ ሀገሮች ይህ አካል [[ፓርላማ]] የሚባለው ነው። በሌሎች ደግሞ እንደ [[አሜሪካ]] ባሉ ሀገሮች [[ኮንግረስ]] የዚህን አካል ሚና ይጫወታል። የዚህ አካል ዋና ስራ የሀገሪቱን [[መተዳደሪያ ደንብ]] እና [[ህግ|ህጎች]] ማውጣት ነው።
 
[[መደብ:የፖለቲካ ጥናት]]
[[መደብ:ሕግ]]