ከ«ሪቻርድ ፓንክኸርስት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:ሪቻርድ ፐንክኸርስት.jpg250pxjpg|250px|right|thumb| ሪቻርድ ፐንክኽርስት]]
ዶክተር '''ሪቻርድ ፐንክኸርስት''' እ.ኤ.አ ዲሴምበር3፣ 1927 ከእንግሊዛዊቷ እናታቸው [[ሲልቪያ ፐንክኸርስት]]ና ጣሊያናዊ አባታቸው [[ሲልቮ ኮሮ]] ተወለዱ። በ ባንክሮፍት'ስ ስኩል ኢን ውድፎርድ ([[:en: Bancroft's School in Woodford]]) ቀዳሚ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ለንደን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክስ ([[:en: London School of Economics]]) የኢኮኖሚካዊ ታሪክ ዶክትሬት አግኙ <ref name="history">Indrias Getachew, [http://www.raceandhistory.com/Historians/pankhurst.htm Dr. Richard Pankhurst &mdash; Historian], Race and History</ref> <ref name="close">[http://www.senamirmir.org/interviews/theme/3-2001/rp/rp.html Close and Personal: Interview with Dr. Richard Pankhurst], Senamirmir</ref>።
 
መስመር፡ 5፦
የሪቻርድ ፓንክኸርስት እናት ወይዘሮ [[ሲልቪያ ፐንክኸርስት]] ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ጀምራ የኢትዮጵያ ባህልና ነጻነት ደጋፊ እንደነበረች በሰፊው ይተረካል። ስለሆነም ህጻኑ ሪቻርድ ብዙ የኢትዮጵያ ስደተኞችን በማወቅ አደገ። በስተመጨረሻ፣ ሲልቪያ ፐንከኸርስት ''Ethiopia, a Cultural History'' የሚለውን መጽሃፏን በ1955 (እ.ኤ.አ) ካስተመች በኋላ እርሷና ልጇ በሚቀጥለው አመት ወደ ኢትዮጵያ ጠቅለለው ሄዱ። ቀጥሎም ሪቻርድ በ[[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ]] ስራ ጀመሮ በ1962 የ[[ኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል]] መስራች ዲሬክተር ለመሆን በቃ። .<ref name="history" /> ከዚህ ጊዜ ጀመሮ ''Journal of Ethiopian Studies'' እና ''Ethiopia Observer'' የሚሉትን ማጋዚኖች ዋና አዘጋጅ ሆነ<ref name="history" />።
 
ከአብዮቱ መነሳት በኋላ፣ በ1976 ሪቻር [[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን]] ለቀው ወደ [[እንግሊዝ አገር ተሰደዱ። በዚያውም የ [[:en:School of Oriental and African Studies]] እና [[:en:London School of Economics]] ጥናት ጓድ ከሆኑ በኋላ የ[[:en:Royal Asiatic Society]] ቤተ መጻህፍትኛ ሆኑ<ref name="close" />። እ.ኤ.አ በ1986፣ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ በስደት አቋርጠውት የነበረውን የኢትዮጵያ ጥናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀጠሉ .<ref name="history" />
 
በ[[ሮማ]] ቆሞ የነበረውን የ[[አክሱም ሃውልት]] ወደ ኢትዮጵያ ለማስመልስ የሚደረገውን ጥረት በመምራት እ.ኤ.አ. 2008 ሃውልቱ በአክሱም መልሶ እንዲተከል አድርገዋል<ref name="history" />። ለኢትዮጵያ ጥናት ባደረጉት ጥረት የ[[:en:Officer of the Order of the British Empire]]ን ማዕረግ በ[[:en:Queen's Birthday Honours]] ተሸልመዋል<ref>LondonGazette፣12 June 2004</ref> ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፐንክኸርስት ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ በዙ መጻህፍትን በመድረስ ይታወቃሉ።
 
ዶክተር ፐንክኸርስት፣ ባጠቃላይ 400 ጽሑፎችን ለአለም አቀፍ ማጋዚኖች ሲያቀርቡ፣ 22 መጽሓፎችን በትብብር እና 17 መጽሓፎችን በራሳቸው ፣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና ትውፊት ደርሰዋል።
== ማጣቀሻ ==
*[http://www.abyssiniacybergateway.net/ethiopia/history/pankhurst-bibliography.html "A Bibliography of the Published Writings of Richard Pankhurst"], compiled by Rita Pankhurst
<references/>
[[fr:Richard Pankhurst (historien)]]
[[en:richard pankhurst (historian)]]