ከ«ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

 
== ሞት ==
[[ስዕል:Mentewab.jpg|left|200px|thumb| እቴጌ ምንትዋብ]]ዳግማዊ እያሱ ግንቦት 1755 ላይ በጸና ታመው በሚቀጥለው ወር ሞቱ። የምልማል እያሱ እህት በወንድሟ ሞት ንዴት መርዝ ሰጥታው እንደገደለቸው በጊዜው የታመነ ጉዳይ ነበር። እቴጌ ምንትዋብም ልጇን ለማስቀበር ከ[[ግምጃ ቤት]] ንዋይ ብትፈልግ ከጥቂት ዲናሮች በስተቀር ካዝናው ባዶ ሆኖ ተገኘ። በዚህ ያዘነቸው ምንትዋብ ሁሉን ትታ በ[[ቁስቋም]] ወዳሰራችው ቤተመንግስቷ ሄዳ ከጎንደር ለመራቅ ዛተች። ሆኖም ግን ጥቂት መኳንንት የልጅ ልጇ [[ኢዮአስ]] እንደራሴ ሆና እንድትቀጥል አሳመኗት።<ref>The Royal Chronicle of his reign is translated in part by Richard K. P. Pankhurst, ''The Ethiopian Royal Chronicles'' (Addis Ababa: Oxford University Press, 1967).</ref>
 
== ማጣቀሻ ==
13,558

edits