ከ«መስ-አኔ-ፓዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''መስ-አኔ-ፓዳ''' በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ የኡር መጀመርያው ንጉሥ ነበረ። በዚያው ዝርዝር...»
 
No edit summary
መስመር፡ 5፦
''ቱማል ጽሑፍ'' በተባለው ጽላት፣ ከጊልጋመሽ ልጅ [[ኡር-ኑንጋል]] ቀጥሎ መስ-አኔ-ፓዳ የኒፑርን ዋና መቅደስ ጠባቂ ነበረ።
 
መስ-አኔ-ፓዳ ለ[[ማሪ]] ንጉሥ (በ[[ሶርያ]]) ስጦታ እንደ ላከ ከ[[ሥነ ቅርስ]] ይታወቃል፤ አንድ ዶቃ እዚያ ተገኝቶ በጽሕፈቱ መስ-አኔ-ፓዳ የ[[መስካላምዱግ]] ልጅ ይባላል። እንዲሁም በኡር በንጉሣዊ መቅብሮች የመስ-አኔፓዳና ቀዳሚዎቹ የመስካላምዱግ፣ የ[[አካላምዱግ]]ና የንግሥት [[ፑአቢ]] ስሞች ሁሉ ተመዘገቡ። ሌላ የመስ-አኔ-ፓዳ ልጅ [[አ-አኔ-ፓዳ]] ቤተ መቅደስ በኡር አካባቢ እንዳሠራ ይታወቃል።
 
ከመስ-አቤ-ፓዳ በኋላ ልጁ [[መስኪአጝ-ኑና]] እንደተከተለው በማለት ''የነገሥታት ዝርዝር''ና ''የቱማል ጽሑፍ'' ይስማማሉ። ሌላ የመስ-አኔ-ፓዳ ልጅ [[አ-አኔ-ፓዳ]] ቤተ መቅደስ በኡር አካባቢ እንዳሠራ ይታወቃል።
 
በመምህሩ [[ኤድመንድ ጎርዶን]] (በ1950ዎቹ) አስተሳሰብ፣ መስ-አኔ-ፓዳ እና ከሥነ ቅርስ ሌላ የታወቀ «የኪሽ ንጉስ» [[መሲሊም]] መታወቂያ አንድላይ ነበር። ምክንያቱም አንድ ተረት ወይም ምሳሌ በ[[ሱመርኛ]] መሲሊም ሲል፣ በ[[አካድኛ]] የሆነ ተመሳሳይ ተረት የመስ-አኔ-ፓዳ ስም አለው። ነገር ግን መሲሊምና መስ-አኔ-ፓዳ በውኑ አንድ እንደነበሩ እስካሁን ምንም ማረጋገጫ ቅርስ አልተገኘም።