ከ«አቡጊዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: mg:Abogida
No edit summary
መስመር፡ 1፦
:''ለፊልሙ፣ [[አቡጊዳ (ፊልም)]] ይዩ።''
{{fidel}}
'''አቡጊዳ''' ማለት ፊደል ነው። ከ[[ልሳነ ግዕዝ]] የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር "አቡጊዳ" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው "አቡጊዳ" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ [[እንግሊዝኛ]] "አልፋቤት" ፊደሉ ለ1 ተነባቢ ወይም ለ1 አናባቢ ብቻ ሲሆን አይደለም። ስለዚህ የግዕዙ ፊደል ይሁንና ሌሎችም ለምሳሌ ብዙ የ[[ህንድ]] አገር አጻጻፎች ጨምረው አቡጊዳ በሚለው ስም ይታወቃሉ።