ከ«የመገጣጠሚያ አጥንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Joint.png|thumb|right|250px|የመገጣጠሚያ አጥንት]]
'''የመገጣጠሚያ አጥንት''' (''Joint'') ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተለያዩ የ[[አጥንት]] መዋቅሮች ግንኙነት የሚፈጥሩበት ቦታ ነው። ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል። እነዚህ መገጣጠሚያዎች የተለያዩ ዓይነት ናቸው።
==የመገጣጠሚያ ዓይነቶች==
[[ስዕል:Gelenke Zeichnung01.jpg|thumb|right|250px|1. [[ድቡልቡል ተሰኪ መገጣጠሚያ]]፣ 2. [[ባለሞላላ መገጣጠሚያ]]፣ 3. [[ግልብጥ ተጋጣሚ መገጣጠሚያ]]፣ 4. [[አቃፊ መገጣጠሚያ]] እና 5. [[ዘዋሪ መገጣጠሚያ]]]]
የመገጣጠሚያ አጥንቶች እንደየ እንቅስቃሴ አፈቃቀዳቸው ይለያያሉ።
'''መገጣጠሚያ አጥንት''' (''ginglymus'') የሚባሉት ሁለት የተለያዩ የ[[አጥንት]] መዋቅሮችን የሚያገናኙ (ነገር ግን የተገናኝኡት አጥንቶች እንቅስቃሴ በመጠንም ሆነ በአቅጣጫ የተገደበ ሁኖ ማለት ነው።) የአጥንት አይነቶች ናቸው። በእነዚህ አጥንቶች የተጋጠመ መዋቅር የሚንቀሳቀሰው በተወሰነ መጠን ሲሆን ወደ ፊት እና ወደ ኋላ ብቻ ነው።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}