ከ«የመገጣጠሚያ አጥንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|250px|የመገጣጠሚያ አጥንት '''የመገጣጠሚያ አጥንት''' ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''የመገጣጠሚያ አጥንት''' ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተለያዩ የ[[አጥንት]] መዋቅሮች ግንኙነት የሚፈጥሩበት ቦታ ነው። ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል። እነዚህ መገጣጠሚያዎች የተለያዩ ዓይነት ናቸው።
==የመገጣጠሚያ ዓይነቶች==
[[ስዕል:Gelenke Zeichnung01.jpg|thumb|right|250px|1. [[ድቡልቡል ተሰኪ መገጣጠሚያ]]፣ 2. [[ባለሞላላ መገጣጠሚያ]]፣ 3. [[ግልብጥ ተጋጣሚ መገጣጠሚያ]]፣ 4. መገጣጠሚያ[[አቃፊ አጥንትመገጣጠሚያ]] እና 5. [[ዘዋሪ መገጣጠሚያ]]]]
'''መገጣጠሚያ አጥንት''' (''ginglymus'') የሚባሉት ሁለት የተለያዩ የ[[አጥንት]] መዋቅሮችን የሚያገናኙ (ነገር ግን የተገናኝኡት አጥንቶች እንቅስቃሴ በመጠንም ሆነ በአቅጣጫ የተገደበ ሁኖ ማለት ነው።) የአጥንት አይነቶች ናቸው። በእነዚህ አጥንቶች የተጋጠመ መዋቅር የሚንቀሳቀሰው በተወሰነ መጠን ሲሆን ወደ ፊት እና ወደ ኋላ ብቻ ነው።