ከ«ቅኔ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ196.29.161.85ን ለውጦች ወደ Hgetnet እትም መለሰ።
መስመር፡ 2፦
 
==የአማርኛ ቅኔወች ==
=== *[[በሬ ሳላይ መጣ ሁ ===]]
===*[[ ከጥላቸው እራቅ ===]]
:ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
=== :*[[ያህል ነው እንጂ ===]]
:በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
 
[[መደብ: ቅኔ]]
ቁልፉ ሀረግ - በሬ ሳላይ፤ ሰሙ የሚያርስ በሬ አላየሁም ሲሆን ወርቁ ሰው ሁላ አልቆ ሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ
 
=== ከጥላቸው እራቅ ===
:ህመምህ እንዳያገረሽብህ ኋላ
:መጥፎ ነው የሰው ጥላ
:ብለው ሲሉህ ሰምቼ
:ለወንድምነትህ ሳስቼ
:ልመክርህ ተነሳሁ በጥብቅ
:ከጥላቸው እንድትርቅ
 
ማትያስ ከተማ(ወለላዬ)
 
=== ያህል ነው እንጂ ===
: ረጅም አይደለም አጭር ፣
: ወፍራም አይደለም ቀጭን ፣
:ታግሎ የጣለኝ ከሰው ደጅ ፣
:እኔን ያህል ነው እንጂ ፣
 
(ከዳንኤል ተፈራ)የደነባ ልጅ ሰ.ሸዋ
 
==የግዕዝ ቅኔወች ==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ቅኔ» የተወሰደ