ከ«የብርሃን ፍጥነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Changing %E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%88%B5
No edit summary
መስመር፡ 9፦
| ተቀራራቢ ዋጋ = 300,000 [[ኪሎሜትር በሰኮንድ]]
|}
'''የብርሃን ፍጥነት''' በ '''''c''''' ምልከት ሲወከል፣ ለ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] ከፍተኛ አስተዋጾ ያለው የተፈጥሮ ቋሚ ቁጥር ነው። ብርሃን በቅጽበት ሳይሆን በተወሰነ ፍጥነት እንደሚጓዝ ቀደምት ሳይንቲስቶች የደረሱበት ጉዳይ ነው። የ[[ብርሃን ፍጥነት]] ፍጥነት ለብርሃን ብቻ ሳይሆን ለብርሃን ቤተሰብ ለሆኑት ለ[[ኮረንቲና ማግኔት ማዕብሎች]] ያገለግላል። በአሁኑ ዘመን እንደተለካ፣ የብራሃን ፍጥነት በ[[ጥልቁ]] 299,792,458 [[ሜትር በሰኮንድ]]<ref name="penrose">{{Cite book| last=Penrose |first=R | year=2004 | title=[[The Road to Reality: A Complete Guide to the Laws of the Universe]] | pages=410–1 | publisher=[[Vintage Books]] | isbn=9780679776314 | quote=... the most accurate standard for the metre is conveniently ''defined'' so that there are exactly 299,792,458 of them to the distance travelled by light in a standard second, giving a value for the metre that very accurately matches the now inadequately precise standard metre rule in Paris. }}</ref> ነው። በሌላ አነጋገር አንድ የ[[ብርሃን]] ጨረር ከ[[ፀሐይ]] ተነስቶ መሬት ለመድረስ 8 ደቂቃ ይፈጅበታል ወይም ደግሞ አንድ የብርሃን ጨረር በየአንድ አንዷ ሰከንድ ወደ ሶስት መቶ ሚሊዮን የሚጠጋ ሜትር (300 ሺህ ኪሎ ሜትር) ይጓዛል።
 
 
መስመር፡ 16፦
 
[[መደብ:ብርሃን]]
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]
[[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]]
 
[[als:Lichtgeschwindigkeit]]