ከ«መሰላል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «መሠላል|thumbnail|350px|right '''መሠላል''' ቀጥ ያለ ወይንም ያጋደለ መወጣጫ ነው። ሁ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ladder and telegraph pole.jpg|መሠላል|thumbnail|350px|right]]
'''መሠላል''' ቀጥ ያለ ወይንም ያጋደለ መወጣጫ ነው። ሁለት አይነት ሲሆን እነርሱም ቋሚ መሠላል እና የገመድየ[[ገመድ]] መሰላል ናቸው። ቋሚ መሰላል የሚባለው ከእንጨትከ[[እንጨት]] ወይም ከብረትከ[[ብረት]] አልያም ደግሞ ከሌሎች ነገሮች ሊሰራ የሚችል የመሰላል አይነት ነው። ይህም ሁለት ረዣዥም ቋሚ እና በእነዚህ ቋሚዎች ላይ የሚመቱ ወይንም የሚታሰሩ በርከት ያሉ አጫጭር መወጣጫዎች እንዲኖሩት ተደርጎ ይሰራል። ይህ አይነቱ መሰላል ሊወጣበት ወደተፈለገው ቦታ እንዲያጋድል ተደርጎ ይቀመጥ እና ጥቅም ላይ ይውላል።
ሁለተኛው የመሰላል አይነት የገመድ መሰላል ሲሆን ይህ ደግሞ የሚሰራው ከገመድ ነው። ጥቅም ላይ ሲውል ግን ከላይ ብቻ ይንጠለጠላል።
 
[[መደብ:ምህንድስና]]
 
[[ar:سلم (مرقاة)]]