ከ«ሃሪ ፖተር (ተከታታይ ፊልሞች)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|250px|የሀሪ ፖተር ፊልሞች የ[[ዲቪዲ ሳጥን ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ክፍሎች]] ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Harry Potter 1-6.jpg|thumb|right|250px|የሀሪ ፖተር ፊልሞች የ[[ዲቪዲ]] ሳጥን ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ክፍሎች]]
'''ሃሪ ፖተር ፊልም''' ባለ ብዙ ክፍል ተከታታይ ታዋቂ ፊልም ነው። ይህ ፊልም የሚዘጋጀው በ[[ዋርነር ብሮስ]] የፊልም አዘጋጅ ድርጅት ሲሆን እስከ [[2003 ዓ.ም.]] መጀመሪያ ድረስ ሰባት ተከታታይ ክፍሎች ተሠርተዋል። የነዚህ ፊልሞች ዳይሬክተር ዕውቁ የፊልም ባለሙያ [[ዴቪድ ሄይማን]] (''David Heyman'') ነው። ሁሉም ፊልሞች መሠረታቸው በታዋቂዋ [[ደራስያን|ፀሐፊ]] [[ሮሊንግሮውሊንግ]] (''J. K. Rowling'') የተደረሱት የ[[ሃሪ ፖተር (መፅሐፍ)|ሃሪ ፖተር መፅሀፍቶች]] ናቸው።
 
==ክፍሎች==