ከ«ከባቢ አየር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: ar:الغلاف الجوي للأرض
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Top of Atmosphere.jpg|[[ሰማያዊ]] ቀለም ከሌሎች ቀለማት የበለጠ በከባቢ አየር ተውጦ ይቀራል። ለዚህም ነው [[መሬት]] ከ[[ኅዋ]] ስትታይ የሰማያዊ ቀለም የሚኖራት|thumbnail|350px|right]]
'''የመሬት ከባቢ አየር''' በ[[መሬት]] ዙሪያ የሚገኝ የጋዝ ክምችት ሲሆን እውን የሆነውም በ[[መሬት ስበት]] የተነሳ ነው። ይህ የጋዝ ክምችት በተለያዩ ግዜያት የተለያዩ ይዘቶች ነበሩት። በውስጡ የሚገኙት ህይወት ላላችው ነገሮች አስፈላጊ የሆኑ ነገርችም (የኦዞን ንጣፍን ጨምሮ) በየግዜው ተለዋውዋል።ከባቢ አየራችን በውስጡ 78 በመቶ [[ናይትሮጅን]]፣ 21 በመቶ [[ኦክስጅን]]፣ 0.93 በመቶ [[አርገን]]፣ 0.038 በመቶ ካርቦንዳይ ኦክሳይድ የተባሉ ንጥረ ነገሮችን (ጋዞችን) በውስጡ ይዟል። አሁን ያለው ሁኔታ [[መሬት]] ለተጨማሪ 1.5 ቢሊዮን አመታት ህይወት ያላቸው ነገሮች እንዲኖሩባት ያስችላል ተብሎ ይታመናል።